ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጥበቡን ከሚሰውር ሰው፤ ስንፍናውን የሚሰውር ሰው ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥበብን ከሚደብቅ ሰው ይልቅ፥ ሞኝነቱን የሚደብቅ ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |