ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ጥበብ ግን ልጆችዋን በሰላም ትጠብቃቸዋለች፤ የተሰወረ ጥበብና የማይታይ ድልብ፥ የሁለቱ ጥቅማቸው ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልጆቼ ሆይ! ትእዛዞቼን ጠብቁ፥ በሰላምም ኑሩ፥ የተደበቀ ጥበብና የማይሰሩበት ሃብት፥ ከቶ ምን ይጠቅማል? ምዕራፉን ተመልከት |