ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሰው ኀዘኑ ስለ ሰውነቱ ነው፤ የኀጢአተኞችም ስማቸው ይደመሰሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሚታዘነው ለሙታን በድን ብቻ ነው፤ ዋጋ ቢስ የኃጥአን ስም ግን ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |