ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ መመለሻውም ወደ ምድር ነው፤ ኀጢአተኞችም እንዲሁ ከርግማን ወደ ጥፋት ይሄዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከመሬት የተገኘ ሁሉ፥ ወደ እርሷ ይመለሳል፤ ክፉዎችም እንዲሁ ከእርግማን ወደ ጥፋት ያመራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |