ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 መልካም ስምን ታስጠራ ዘንድ አስብ፤ ከሺህ ታላላቅ የወርቅ መዛግብትም እርሱ ብቻ ይቀርሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስለ ክብርህ ተጠንቀቅ፤ ከሺህ የወርቅ ክምር የበለጠ ይኖርሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |