ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እግዚአብሔርን መፍራት በበረከትዋ እንደ እግዚአብሔር ገነት ናት፤ ክብርና ደስታም ሁሉ በእርስዋ አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እግዚአብሔርን መፍራት የምርቃት ገነት ነው፤ ከታላቅ ክብርም ይልቅ ያድናል። ምዕራፉን ተመልከት |