ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባለጸግነትና ገንዘብ ልቡናን ደስ ያሰኛሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ደስ ያሰኛል፤ እግዚአብሔርን መፍራት የምታሳጣው የለም፤ አጋዥም አትሻም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ብርና ኃይል ደንዳና ልብን ይፈጥራሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ግን ከሁሉም ይልቃል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንዳች አያጣም፤ የሌሎችንም ድጋፍ አይሻም። ምዕራፉን ተመልከት |