ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ ሁሉም ወደ ምድር ይመለሳል፤ የወንዙ ውኃ ሁሉ ወደ ውቅያኖስ ይመለሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከምድር የተገኘ ሁሉ ወደ ምድር፥ ከውሃም የተገኘ ወደ ባሕር ይመለሳል። ምዕራፉን ተመልከት |