ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህ ሁሉ በኀጢአተኛ ስዎች ላይ ተፈጠረ፤ በእነርሱም ምክንያት የጥፋት ውኃ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነኚህ ሁሉ የተፈጠሩት ለኃጥአን ነው፤ የጥፋት ውሃ የወረደውም በእነርሱ ምክንያት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |