ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኀዘንና ትካዜ ለሞት ያደርሳል፤ የድሃም ዘመኑ ሁሉ በኀዘን ያልቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመከራ ጊዜ ኀዘን ይጸናል፤ የስቃይ ሕይወት ሸክሙ ይከብዳል። ምዕራፉን ተመልከት |