ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ትዕቢት ለሰው የተፈጠረ አይደለም፥ ቍጣና ጥፋትም ከሴት ለሚወለድ ሰው አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትዕቢት ለሰው ልጆች፥ ቁጣም ከሴት ለተወለዱ አልተፈጠረም፤ ምዕራፉን ተመልከት |