ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ፈጽሞም አጠፋቸው፥ ስም አጠራራቸውንም ከምድር ደመሰሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከሰዎች መካከል አውጥቶ ጣላቸው፥ አጠፋቸው፥ መታሰቢያቸውንም ፋቀ፥፥ ምዕራፉን ተመልከት |