መዝሙር 91:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘለዓለም ልዑል ነህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በዐይንህ ብቻ ትመለከታለህ፤ የክፉዎችንም መቀጣት ታያለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዐይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ቅጣት ታያለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉዎች ሲቀጡ በዐይንህ ታያለህ። ምዕራፉን ተመልከት |