መዝሙር 91:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በማለዳ ምሕረትህን፥ በሌሊትም እውነትህን መናገር፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔርን፣ “መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣ የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታን፦ “አንተ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ነህ እለዋለሁ”፥ የምታመንበት አምላኬ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን “አንተ መከታዬና መጠጊያዬ ነህ፤ አንተ የምተማመንብህ አምላኬ ነህ” ይለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |