መዝሙር 68:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለ አንተ ስድብን ታግሻለሁና፥ እፍረትም ፊቴን ሸፍኖኛልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ፤ በሕዝብህ ፊት በወጣህ ጊዜ፣ በምድረ በዳም በተጓዝህ ጊዜ፣ ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፥ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላክ ሆይ! ሕዝብህን በመራህ ጊዜ፥ በበረሓም አብረሃቸው በተጓዝህ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |