መዝሙር 56:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና ጽድቁን ላከ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ መታመኔን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሚዋጉኝ በዝተዋልና ቀኑን ሁሉ ጠላቶቼ ረገጡኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ፍርሀት ቢይዘኝ እንኳ በአንተ እተማመናለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |