መዝሙር 56:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ ልዑል እግዚአብሔር፥ ወደሚረዳኝ እግዚአብሔር እጮኻለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ በላዬ ቆሙ፤ በትዕቢት የሚዋጉኝ ብዙዎች ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ሰው ረግጦኛልና ማረኝ፥ ሁልጊዜም ተዋጊ አስጨንቆኛል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ ያጠቁኛል፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፥ የሚያሳድዱኝ ብዙዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |