መዝሙር 50:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 መንገድህን ለኃጥኣን አስተምራቸው ዘንድ፥ ዝንጉዎችም ወደ አንተ ይመለሱ ዘንድ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለመሆኑ፣ እኔ የኰርማ ሥጋ እበላለሁን? የፍየልንስ ደም እጠጣለሁን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የፍሪዳውን ሥጋ እበላለሁን? የፍየሉንስ ደም እጠጣለሁን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የኰርማዎችን ሥጋ እበላለሁን? ወይስ የፍየሎችን ደም እጠጣለሁን? ምዕራፉን ተመልከት |