መዝሙር 48:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚኮሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ በዚያ ብርክ ያዛቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ሸሹም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እዚያም ሳሉ በፍርሃት ተርበደበዱ፤ ምጥ እንደ ያዛትም ሴት ተጨነቁ። ምዕራፉን ተመልከት |