መዝሙር 48:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውንም ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምሥራቅ ነፋስ የተርሴስን መርከብ እንደሚሰባብር፣ አንተ አብረከረክሃቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚያ እንደ ወላድ ምጥ መንቀጥቀጥ ያዛቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በምሥራቅ ነፋስ እንደሚሰባበሩ የተርሴስ መርከቦች ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |