መዝሙር 136:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአኻያ ዛፎችዋ ላይ በገናዎቻችንን ሰቀልን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከአማልክት ሁሉ ለሚበልጠው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |