መዝሙር 106:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ማዕበሉም ዝም አለ፥ አርፈዋልና ደስ አላቸው። ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ፊንሐስም ተነሥቶ ጣልቃ ገባ፤ መቅሠፍቱም ተገታ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ ፈረደባቸው፥ ቸነፈሩም ተወ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ነገር ግን ፊንሐስ ተነሥቶ በደል የፈጸሙትን በቀጣቸው ጊዜ መቅሠፍቱ ተወገደ። ምዕራፉን ተመልከት |