መዝሙር 106:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ ፈረደባቸው፥ ቸነፈሩም ተወ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ፊንሐስም ተነሥቶ ጣልቃ ገባ፤ መቅሠፍቱም ተገታ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ነገር ግን ፊንሐስ ተነሥቶ በደል የፈጸሙትን በቀጣቸው ጊዜ መቅሠፍቱ ተወገደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ማዕበሉም ዝም አለ፥ አርፈዋልና ደስ አላቸው። ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |