መዝሙር 104:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሠራውን ድንቅ ዐስቡ፥ ተአምራቱን፥ የአፉንም ፍርድ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለዘላለም እንዳትናወጥ፣ ምድርን በመሠረቷ ላይ አጸናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለዘለዓለም እንዳትናወጥ ምድርን በመሠረትዋ ላይ መሠረታት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ምድርን በመሠረትዋ ላይ አጽንተህ አቆምሃት፤ ከቶም አትናወጥም። ምዕራፉን ተመልከት |