መዝሙር 104:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በምድር ላይ ራብን አመጣ፥ የእህልን ኀይል ሁሉ አጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደግሞም የእግዚአብሔር ዛፎች፣ እርሱ የተከላቸውም የሊባኖስ ዝግባዎች ጠጥተው ይረካሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጌታ ዛፎች እርሱም የተከላቸው የሊባኖስ ዝግባዎች ይጠግባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር የተከላቸው የሊባኖስ ዛፎች በቂ ዝናብ ያገኛሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |