መዝሙር 104:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለያዕቆብ ምስክርነትን አጸና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ምንጮችን በሸለቆ ውስጥ እንዲሄዱ አደረግህ፤ በተራሮችም መካከል ይፈስሳሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምንጮችን ወደ ሸለቆዎች ይልካል፥ በተራሮችም መካከል ያልፋሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ምንጮች በሸለቆ ውስጥ እንዲፈስሱ፥ ወንዞችም በተራራዎች መካከል እንዲወርዱ አደረግህ። ምዕራፉን ተመልከት |