መዝሙር 102:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሕጉን በሚጠብቁ፥ ትእዛዙንም ያደርጉ ዘንድ በሚያስቡ ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ወደ ፊት የሚፈጠር ሕዝብ እግዚአብሔርን ያወድስ ዘንድ፣ ይህ ለመጪው ትውልድ እንዲህ ተብሎ ይጻፍ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ ችግረኞች ጸሎት ተመለከተ፥ ልመናቸውንም አልናቀም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ገና ያልተወለዱት ሰዎች እንዲያመሰግኑት ይህን እግዚአብሔር ያደረገውን ድንቅ ነገር ለሚመጣው ትውልድ ጻፉ። ምዕራፉን ተመልከት |