መዝሙር 102:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር ይቅርታው ግን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርሱ ወደ ችግረኞች ጸሎት ይመለከታል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ ጽዮንን ይሠራታልና፥ በክብሩም ይገለጣልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የድኾችን ጸሎት ይሰማል፤ ልመናቸውንም አይንቅም። ምዕራፉን ተመልከት |