ምሳሌ 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ኀጢአት ሰውን ያጠምዳል፥ ሁሉም በኀጢአቱ ልባብ ይታሰራል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ክፉውን ሰው የገዛ መጥፎ ሥራው ያጠምደዋል፤ የኀጢአቱም ገመድ ጠፍሮ ይይዘዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ክፉ በክፋቱ ይጠመዳል፥ በኃጢአቱም ገመድ ይታሰራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ኃጢአተኛን ሰው የገዛ ራሱ ክፋት ያጠምደዋል፤ በኃጢአቱም ገመድ ይታሰራል። ምዕራፉን ተመልከት |