ምሳሌ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን በአንድነት ያስባሉ፥ ሰነፎችንም ድንገት ሞት ያገኛቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋት የሚያውጠነጥን፣ “ተንኰለኛ” ይባላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፉ ለማድረግ የሚያውጠነጥን፥ ተንኰለኛ ይባላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዘወትር ክፋትን ለማድረግ የሚያሤር ሁሉ “ተንኰለኛ” የሚል የቅጽል ስም ይወጣለታል፤ ምዕራፉን ተመልከት |