ምሳሌ 2:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የክፉዎች መንገዶች ከምድር ላይ ይጠፋሉ፤ ዓመፀኞችም ከእርስዋ ይሰደዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ክፉዎች ግን ከምድሪቱ ይወገዳሉ፤ ታማኝነት የጐደላቸውም ከርሷ ይነቀላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ክፉዎች ግን ከምድር ይጠፋሉ፥ ዓመፀኞችም ከእርሷ ይነጠቃሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ክፉ ሰዎችን ግን እግዚአብሔር ከምድር ላይ በሞት ይነጥቃቸዋል፤ ከዳተኞችንም እንደ አረም ነቃቅሎ ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |