ምሳሌ 2:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ደጋግ ሰዎች በምድር ላይ ይቀመጣሉ፥ ጻድቃንም በእርስዋ ይኖራሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ቅኖች በምድሪቱ ይቀመጣሉና፤ ነቀፋ የሌለባቸውም በርሷ ላይ ጸንተው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ቅኖች በምድር ላይ ይቀመጣሉና፥ ፍጹማንም በእርሷ ይኖራሉና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በዚህች ምድር መኖር የሚችሉት ልበ ቅኖችና ደጋግ ሰዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |