ምሳሌ 18:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ፍርሀት ሰነፎችን ይጥላል፥ የተቸገሩ ሰዎች ሰውነትም ይራባል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሐሜተኛ ቃል እንደ ጣፋጭ ጕርሻ ነው፤ ወደ ሰው ውስጠኛው ክፍል ዘልቆ ይገባል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው፥ እርሱም እስከ ሆድ ጉርጆች ድረስ ይወርዳል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሐሜተኛ ሰው ቃል እንደ ጣፋጭ ምግብ ደስ እያሰኘ እስከ ውስጥ ሰውነት ድረስ ይወርዳል። ምዕራፉን ተመልከት |