ምሳሌ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለራስህ የክብር ዘውድን ለአንገትህም የወርቅ ድሪ ታገኛለህና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለራስህ ሞገስን የሚያጐናጽፍ አክሊል፣ ዐንገትህን የሚያስውብ ድሪ ይሆንልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለራስህ የሞገስ ዘውድ ለአንገትህም ሐብል ይሆንልሃልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱም ለራስህ ክብርን እንደሚያቀዳጅ ዘውድ፥ ለአንገትህም ውበትን እንደሚሰጥ ሐብል ይሆኑልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |