ምሳሌ 1:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ስለዚህ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ በራሳቸውም ኀጢአት ይጠግባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፤ የዕቅዳቸውንም ውጤት ይጠግባሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ስለዚህ የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ የገዛ ራሳቸውን ምክር ይጠግባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ስለዚህ የሚገባችሁን ቅጣት ትቀበላላችሁ፤ የተንኰላችሁንም ውጤት ታገኛላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |