ምሳሌ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዕጣህን ከእኛ ጋር ጣል፤ ለሁላችንም አንድ ከረጢትና አንድ አቁማዳ ይሁንልን” ቢሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከእኛ ጋራ ዕጣህን ጣል፤ የጋራ ቦርሳ ይኖረናል” ቢሉህ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዕጣህን ከእኛ ጋር ጣል፥ ለሁላችንም አንድ ከረጢት ይሁን ቢሉ”፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ና ከእኛ ጋር ተባበር፤ በስርቆትና በቅሚያ የምናገኘውን ሀብት በኅብረት እንጠቀምበታለን።” ምዕራፉን ተመልከት |