ዘኍል 32:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ናባውም ሄዶ ቄናትንም፥ መንደሮችዋንም ወሰደ፤ በስሙም ናቦት ብሎ ጠራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 እንዲሁም ኖባህ ቄናትንና በዙሪያዋ ያሉትን መንደሮች በመያዝ በራሱ ስም፣ ኖባህ ብሎ ጠራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ኖባህም ሄደ ቄናትንም መንደሮቻቸውንም ያዘ፥ እነርሱንም በስሙ ኖባህ ብሎ ጠራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ኖባሕ ደግሞ በቄናትና በመንደሮችዋ ላይ አደጋ በመጣል ወሰዳቸው፤ በራሱም ስም “ኖባሕ” ብሎ ሰየማቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ኖባህም ሄደ ቄናትንም መንደሮችዋንም ወሰደ፥ በስሙም ኖባህ ብሎ ጠራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |