Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ማርቆስ 1:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ማርቆስ 1:36
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ፤ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።


ባገኙትም ጊዜ “ሁሉ ይፈልጉሃል፤” አሉት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች