ማርቆስ 1:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥ ምዕራፉን ተመልከት |