ማርቆስ 1:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ባገኙትም ጊዜ “ሁሉ ይፈልጉሃል፤” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ባገኙትም ጊዜ፣ “ሰው ሁሉ ይፈልግሃል!” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዉ ሁሉ ይፈልግሃል” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ባገኙትም ጊዜ፥ “ሰዎች ሁሉ ይፈልጉሃል” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ባገኙትም ጊዜ፦ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |