ማርቆስ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መንፈስ ቅዱስም ወዲያው ወደ በረሓ መራው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ኢየሱስን ወደ በረሓ ወሰደው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። ምዕራፉን ተመልከት |