ማርቆስ 1:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ኢየሱስን ወደ በረሓ ወሰደው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መንፈስ ቅዱስም ወዲያው ወደ በረሓ መራው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። ምዕራፉን ተመልከት |