ማርቆስ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአንተ ደስ ይለኛል፤” የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “የምወድድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |