ሰቈቃወ 3:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር ወደ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ እናንሣ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ልባችንን ከእጃችን ጋራ በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችን እናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 በሰማይ ወዳለው አምላካችን ልባችንንና እጃችንን እናንሣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። ምዕራፉን ተመልከት |