ዮሐንስ 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልገባም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ይህም የሆነው ዮሐንስ ወህኒ ከመግባቱ በፊት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልወረደም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚያን ጊዜ ዮሐንስ ገና አልታሰረም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |