ዮሐንስ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንም፥ እኔንም ስላላወቁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህን ሁሉ የሚያደርጉባችሁ፣ አብን ወይም እኔን ስላላወቁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |