ዘዳግም 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። ምዕራፉን ተመልከት |