ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዐሥሩም ቀንዶች ከዚያ መንግሥት የሚነሡ ዐሥር ነገሥታት ናቸው፤ ከእነርሱም በኋላ ሌላ ይነሣል፤ እርሱም ከፊተኞቹ በክፋት የበለጠ ይሆናል፤ ሦስቱንም ነገሥታት ያዋርዳል። ምዕራፉን ተመልከት |