ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “እንዲህም አለኝ፦ አራተኛው አውሬ በምድር ላይ የሚነሣ አራተኛ መንግሥት ነው፤ እርሱም ከመንግሥታት ሁሉ ይበልጣል። ምድሪቱንም ሁሉ ይበላል፤ ይረግጣታል፤ ያደቅቃትማል። ምዕራፉን ተመልከት |