ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በልዑሉም ላይ ቃልን ይናገራል፤ የልዑልንም ቅዱሳን ይሰባብራል፤ ዘመናትንና ሕግን ይለውጥ ዘንድ ያስባል፤ እስከ ዘመንና እስከ ዘመናት እስከ እኩሌታ ዘመንም በእጁ ይሰጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |